Skip to content
project banner

Aurora Youth Center Survey- Amharic

የአውሮራ ከተማ በከተማዋ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነ ለአደጋ ተጋላጭ እና ከፍተኛ ሁኔታ ተጋላጭ በሆኑ ወጣቶች ላይ ያተኮረ የወጣቶች ማዕከል ለመክፈት አቅዷል። እንደ ወላጆች ያሉ ወጣቶች ተንከባካቢዎች እና ወጣቶችን የሚያገለግሉ ባለሙያዎች በማዕከሉ መሰጠት ስላለባቸው የአገልግሎት ዓይነቶችና ፕሮግራሞች አስተያየት እንዲሰጡ ተጋብዘዋል። የከተማው ባለስልጣናት የሚሰጡ ምክረ-ሀሳቦችን ግምት ውስጥ ያስጋባሉ። የአውሮራ ወጣቶችን ፍላጎቶች እና ምኞቶችን የሚያሟላ ማእከልን መፈጠርን ለማገዝ መጠይቁን እስከ አርብ ማርች 29 ድረስ ይሙሉ። ስለዚህ ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ EngageAurora.org/YouthCenterን ይጎብኙ።

Select option

2.  

የዕድሜ ክልልዎ ስንት ነው? አንዱን ያክብቡ፦

* required
3.  

ሚናዎ ምንድን ነው? አንዱን ያክብቡ፦

* required