Skip to content
Silhouettes of various people, including one in a wheelchair, one with a cane, one with a bicycle, and multiple children

የህዝብ ተደራሽነት የዳሰሳ ጥናት (Amharic)

ይህ የዳሰሳ ጥናት የአካል ጉዳተኛ ለሆኑ የከተማ መገልገያ ተጠቃሚዎች፣ ኦሮራ ከተማ ያለባት የተደራሽነት ችግሮችን (መገልገያዎች፣ አገልግሎቶች - ድህረ-ገጾችን እና ፕሮግራሞችን ጨምሮ) እና ልዩ ስጋቶችን ወይም የከተማ መገልገያዎችን ወሳኝ ቦታዎችን ለመለየት ይረዳል። ከተማዋ በአሜሪካ የአካል ጉዳተኞች ህግ (ADA) መሰረት በማድረግ በሕዝብ የመንገድ መብት ያሉትን መሰናክሎች ለማስወገድ የሽግግር እቅድ እያዘጋጀች ነው። ይህ በአጠቃላይ የእግረኛ መንገዶችን፣ የመንገድ መወጣጫዎችን እና ሌሎች የእግረኛ መገልገያዎችን ያጠቃልላል። የጥናት ጥረቶች ወዲያውኑ መሻሻል ሊያመጡ ባይችሉም፣ የተገኘው እቅድ ለከተማው ግልጽ አቅጣጫ እና ፍኖተ ካርታ የገንዘብ ድጋፍ በሚፈቅደው መሰረት ከተደራሽነት ጋር የተያያዙ አገልግሎቶች ለመስራት ያስችላል።

የ ADA የሽግግር እቅድ ልማት ከተማዋ ስጋት ያለባቸውን ወይም ሊሻሻሉ የሚችሉ አካባቢዎችን ለመለየት የሚረዳ መረጃ ለማግኘት ተስፋ ያደረገችበትን የህዝብ ማዳረስ ፕሮግራምን ያካትታል። ይህ የዳሰሳ ጥናት በወረቀት ቅጂ፣ በትልቁ የቅርጸ-ቁምፊ መጠን ወይም በድምጽ ቅርጸት ሊቀርብ ይችላል። ይህንን የዳሰሳ ጥናት በተለዋጭ ቅርጸት ለመቀበል፣ እባክዎ Travis Greimanን በ 720.473.7587 ወይም በ tgreiman@benesch.com ያግኙ።

0% answered

1.  

የከተማዋን የህዝብ 'የመንገድ መብት' (ጎዳናዎች፣ የእግረኛ መንገዶች፣ የመንገድ መወጣጫዎች፣ የእግረኛ ምልክቶች) አጠቃላይ ተደራሽነት እንዴት ይመዝኑታል?

* required
2.  

ከተማዋ በአጠቃላይ አካል ጉዳተኞችን ባግባቡ ትቀበላለች/ታስተናግዳለች ብለው ያምናሉ?

* required
3.  

እርስዎ ወይም የሚያውቁት ሰው የአካል ጉዳት ካለባቸው፣ እርስዎ ወይም እነሱ በአሁኑ ጊዜ የሚጠቀሙት ወይም ሊጠቀሙበት በሚፈልጉት በከተማዋ የተሰራ የእግረኛ መንገድ ላይ አካላዊ መሰናክሎች ወይም ገደቦች አጋጥሟቸዋል?

* required
4.  

ከከተማው የእግረኛ መንገዶች ጋር የተያያዙ የጎደሉ ክፍሎች፣ የማይደረስባቸው ቦታዎች ወይም ደካማ ሁኔታዎች አጋጥመውዎታል??

* required
5.  

ከርብ መወጣጫ ራምፖች የሌሉባቸው ወይም ለመጠቀም አጽቸጋሪ የሆኑባቸው ቦታዎች አጋጥመውዎታል?

* required
6.  

እርስዎ ወይም የሚያውቁት ሰው የአካል ጉዳት ካለባቸው፣ እርስዎ ወይም እነሱ የእግረኛ መንገድን እንዳትጠቀሙ የከለከሉ እንደ ዛፎች ወይም ዝቅተኛ-የተንጠለጠሉ ቅርንጫፎች፣ ቁጥቋጦዎች፣ ግድግዳዎች፣ ምልክቶች ወይም የእሳት ማጥፊያዎች ያሉ አካላዊ እንቅፋቶች አጋጥሟችኋል?

* required
7.  

የእግረኛ፣ የምስል ወይም ኦዲዮ፣ ማቋረጫ ምልክቶች ወይም ሚዲያን አለመኖር መንገዱን የማቋረጥ ችሎታ ላይ ተጽዕኖ በሚያሳድሩ የጎዳናዎች ወይም የመገናኛ መንገዶች አጋጥሞዎታል?

* required
8.  

እርስዎ ወይም የሚያውቁት ሰው የአካል ጉዳት ካለባቸው፣ የእግረኛ መንገድን እንዳትጠቀሙ የከለከሉ እንደ ዛፎች ወይም ዝቅተኛ-የተንጠለጠሉ ቅርንጫፎች፣ ቁጥቋጦዎች፣ ግድግዳዎች፣ ምልክቶች ወይም የእሳት ማጥፊያዎች ያሉ አካላዊ እንቅፋቶች አጋጥሟችኋል?

* required

Maximum 10 characters

0/10